Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “ይህ ለምንድን ነው? ያስ ለምንድን ነው?” ማለት አይገባም፤ ሁሉም በጊዜው ይፈቀዳል፤ ውኃውንም በቃሉ እንደ ግድግዳ አጸናው፤ በአፉ ቃልም እንደ ኵሬ ውኃ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቃሉን በሰማ ጊዜ ውሃው ይቆማል፤ ከፍ እያለም ይከማቻል፥ ድምፁን በሰሙ ጊዜ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ይፈጠራሉ። Ver Capítulo |