Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “የእግዚአብሔር ሥራው ገናና ነው። እጅግም ያማረ ነው፤ ሥርዐቱም ሁሉ በየጊዜው ነው።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእግዚአብሔር ሥራዎች ምንኛ ድንቅ ናቸው? ትዕዛዛቱም ሁሉ በጊዜአቸው ይፈጸማሉ! ይህ ምንድነው? ይህስ ለምን ተፈጸመ? ማለት አይገባህም፤ ለሁሉም ጥያቄ ጊዜ አለው። Ver Capítulo |