Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ነገርን መስሎ በመናገር አይኖሩም፤ ነገር ግን ያገርን ፈቃድ ያጸናሉ፤ ጸሎታቸውም በሥራቸው ይራቀቁ ዘንድ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ባህላቸው ወይም ፍርዳቸው የሚመረጥ አይደለም፤ ከፈላስፎችም ዘንድ አዘውትረው አይቀርቡም፤ የምድርን ወጋግራዎች ይደግፋሉ፤ ጸሎታቸውም ስለ ሥራቸው ነው። Ver Capítulo |