Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ነገር ግን በሸንጎ ምክርን አያስመክሯቸውም፤ በአደባባይም ከመኳንንት ጋራ አያስቀምጧቸውም፤ የቅጣት ፍርድንም አያስፈርዷቸውም፤ አያስገዟቸውም፤ አያሠለጥኗቸውምም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በምክር ቤቱ ውስጥ ግን እነርሱን አታገኛቸውም፤ በጉባኤውም ውስጥ ሥልጣን የላቸውም፤ በዳኝነት ወንበር ላይ አይቀመጡም፤ የሕጉን አሠራርም አያውቁም፤ Ver Capítulo |