Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እነዚህ ሁሉ የእጃቸውን ሥራ ተስፋ ያደርጋሉ፤ ሁሉም በሥራቸው ይራቀቃሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኒህ ሰዎች ሁሉ በእጆቻቸው ይተማመናሉ፤ እያንዳንዱም በየሙያው አዋቂ ነው። Ver Capítulo |