Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በእጁም ጭቃውን መስሎ ይሠራል፤ በእግሩ ጭቃውን ሲረግጥ ኀይሉን ያደክማል፤ የልቡናውም አሳብ ሥራውን ይጨርስ ዘንድ ነው። ትጋቱም መወልወያውን ያዞር ዘንድ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ጭቃውን በክንዱ ይጠፈጥፈዋል፥ በእግሩ ያባካዋል፥ በሚገባም ይለቀልቀዋል፥ ማድረቂያውንም ሲያጸዳ ያመሻል። Ver Capítulo |