Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራው የሚቀመጥ ሸክላ ሠሪም እንደ እርሱ ነው፥ በእግሩም መንኰራኵርን ያዞራል፤ ሥራውንም እንዴት እንደሚፈጽም ሁልጊዜ ያስባል። የሠራውንም ሁሉ ይቈጥራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሥራውን በትጋት የሚሠራውም ሸክላ ሰሪ እንዲሁ ነው፤ መንኮራኮሩን በእግሩ ያሸከረክራል፥ ያለማቋረጥ ሥራውን ይከታተላል፥ እያንዳንዷ የጣት እንቅስቃሴ የተጠናች ነች። Ver Capítulo |