Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የሞተ ሰውስ ዐረፈ፤ ነገር ግን መታሰቢያውን አድርግለት፤ ከዚህ በኋላ ነፍሱ ታርፍ ዘንድ ልቅሶህን ተው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሙታን አንዴ ካረፉ፥ መታሰቢያውም እንዲሁ ይሁን፤ መንፈሳቸው ከራቀ በኋላ ስለ እነርሱ አትዘን። Ver Capítulo |