Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እኔ የተቀበልሁትን ፍዳ አስተውል፤ አንተም እንደዚሁ ፍዳን እንደምትቀበል ዕወቅ። እኔ ዛሬ አንተም ነገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ዕጣዬን አስታውስ፤ ያንተም ዕጣ ይኸው ነውና፥ እኔ ትናንት አንተ ደግሞ ዛሬ! Ver Capítulo |