Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ልጄ ሆይ፥ ለሞተ ሰው አልቅስለት፥ እዘንለትም፤ ራስህንም አሳዝን፤ እንደ ሥርዐቱም መታሰቢያ አድርግለት። ያገለገለህን ሰው ሞት ቸል አትበል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ልጄ ሆይ! ስለ ሞተ ሰው አልቅስ፤ ኀዘንህንም በእንጉርጉሮ አሰማ፤ በተገቢው ሥርዓት አስክሬንን ቅበር፤ መቃብሩንም አክብር። Ver Capítulo |