Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 38:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግዚአብሔር እርሱን ፈጥሮታልና፤ ለባለ መድኀኒት መንገድን አብጅለት፥ እርሱንም ትሻዋለህና ከአንተ አታርቀው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህ በኋላ ወደ ሐኪም ሂድ፤ እርሱንም የፈጠረው እግዚአብሔር ነውና። ያስፈልግሃልና ካንተ አይራቅ። Ver Capítulo |