Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 37:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከሚመክርህ ሰው ልቡናህን ጠብቅ፤ ስለ ራሱ ይመክርሃልና፤ ይወድድህም ዘንድ አስቀድመህ ፍላጎቱን ዕወቅበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ምክርን ከሚሰጥ ሰው ተጠበቅ፤ እርሱ የሚሻውንም ቀድመህ እወቅ። ምክሩ የፍላጐቱ ውጤት በመሆኑ ባንተ ላይ ሊያሴር ይችላልና። Ver Capítulo |