Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 37:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በበሽታህ ጊዜ ስለ ሆዱ የሚያዝንልህ ወዳጅ አለ፤ የሚከዳህ ሰው ቢኖር ግን ይገድልህ ዘንድ እርሱ ይቀድማል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሌላው ደግሞ ለወዳጁ ተቆርቋሪ ነው፤ በፍልሚያ ወቅት አብሮ መሣሪያ ያነሣል። Ver Capítulo |