Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 37:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነዚህም ኀዘንና ደስታ ሞትና ሕይወት ናቸው። እነዚህንም ሁሉ አንደበት ያመጣቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እነርሱም፥ ደግና ክፉ፥ ሕይወትና ሞት ናቸው። የሁሉም እመቤት ደግሞ ምላስ ናት። Ver Capítulo |