Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 37:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሴት ጋር ስለሚያስቀናት ነገር አትናገር፤ ስለ ጦርነትም ከፈሪ ሰው ጋር አትማከር። ስለ ትርፍም ከሻጭ ጋር አትማከር፤ ስለ ንግድ ነገርም ከነጋዴ ጋር አትማከር። ስለ ምጽዋትም ከንፉግ ሰው ጋር አትማከር። ዋጋን ስለ መመለስም ከከዳተኛ ጋር አትማከር፤ ስለ ሥራም ከሰነፍ ሰው ጋራ አትማከር፤ ሥራ ስለሚፈጸምበት ዓመትም ከምንደኛ ጋር አትማከር። ስለ ጥበብም ከአላዋቂ ሰው ጋር አትማከር፤ ከዚህም ሁሉ ጋር ስለዚህ ነገር የምትማከረው አይኑር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሴትን ስለጣውንቷ፥ ፊሪን ስለ ጦርነት፥ ነጋዴን ስለዋጋ፥ ሸማችን ስለገበያ፥ ባለጌን ስለ ውለታ፥ ራስ ወዳዱን ስለ ደግነት፥ ሰነፉን ስለ ሥራ፥ ዳተኛውን ስለ ሥራው ፍጻሜ፥ ሀኬተኛውን አገልገይ ስለ አስቸጋሪው ሥራ አትጠይቃቸው። ከእነርሱ የሚመጣውንም ምክር አትቀበል። Ver Capítulo |