Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 37:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ወዳጅ ያበጀ ሰው ሁሉ እኔም ወዳጁ ነኝ ይላል፤ ነገር ግን በከንቱ ለስም ወዳጅ የሚሆን ሰው አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጓደኛ ሁሉ እኔም እኮ ወዳጅህ ነኝ ይላል፤ አንዳንዶች ግን የስም ወዳጆች ናቸው። Ver Capítulo |