Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 36:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ብልህ ሰው አምኖ በእግዚአብሔር ሕግ ይገዛል፤ እግዚአብሔርም የታመነ ወዳጁ ይሆናል፤ ደስም ያሰኘዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእነርሱ ፊት ለእኛ ቅድስነትህን እንዳሳየኸን ሁሉ፥ አሁን ደግሞ በእኛ ፊት ታላቅነትህን ለእነርሱ አሳያቸው። Ver Capítulo |