|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ሲራክ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በረከቱ ትደርስህ ዘንድ በቃልህም በሥራህም አባትህን አክብረው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የአባት ምረቃ የልጆቹን ቤት ያጸናል፤ የእናት እርግማን ግን ሥርን ይነቅላል።Ver Capítulo |