|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ሲራክ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ብዙ ሰዎችን መታበያቸው አሳታቸው። ብዙ ሰዎችንም የልቡናቸው ትዕቢት ጣላቸው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከአቅምህ በላይ የሆኑት ጉዳዮች ውስጥ እጅህን አታስገባ። እስካሁን የተማርኸው ከሰው ልጅ አእምሮ አድማስ ይሰፋል።Ver Capítulo |