|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ሲራክ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቢያረጅ፥ አእምሮውንም ቢያጣ ለፈቃዱ እሺ በለው፥ እንደሚቻልህም አክብረው፥ በአረጀም ጊዜ አታስከፋው፥ ዋጋ በመቀበል ጊዜ አባትህን መርዳትህ አይዘነጋብህምና።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አእምሮውን ቢስትም ራራለት፤ ጤነኛና ጠንካራ በመሆንህ እርሱን አትናቀው።Ver Capítulo |