|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ሲራክ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አባትህን በማቃለል አትመካ፤ አባትህን ማቃለል ትምክሕት አይሆንህምና ሰው በአባቱ ክብር ይከብራል፤ የሰውም ውርደቱ እናቱን በማቃለሉ ነው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰው ክብሩ የሚመነጨው ለአባቱ ካለው አክብሮት ነው፤ ክብሯን የማትጠብቅ እናትም ለልጆችዋ እፍረት ነች።Ver Capítulo |