|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ሲራክ 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የአባት በረከት የልጅን ቤት ያጸናልና፥ የእናት ርግማን ግን መሠረትን ይነቅላል።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በአባትህ ውርደት አትኩራ፤ የአባትህ ውርደት ላንተ ክብር አይደለም።Ver Capítulo |