Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልባም ሴትን ያገባ ብፁዕ ነው፤ በአንደበቱም ያልሳተ ሰው ብፁዕ ነው፤ ከእርሱ ላነሰ ሰው ያላደረ ብፁዕ ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 መልካም ሚስት ያለችው፥ ከበሬና ከአህያ ጋር የማይደክም፥ በምላሱ ክፉ ያልተናገረ፥ ከርሱ ላነሱ ሰው ያላደረ፥ የታደለ ነው። Ver Capítulo |