Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሁሉም ብትወድቅ በጠላትህ እጅ አትውደቅ፤ ሁሉ ቢበቀልህ ጠላትህ አይበቀልህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጠላትህ ከሚያደርስብህ ሰቆቃ የከፋ ሰቆቃ አይኖርም። ከጠላትህ በቀል የከፋ በቀል አይኖርም። Ver Capítulo |