Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 25:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከቍስል ሁሉ ይልቅ የልብ ቍስል ይከፋል፤ ከክፋትም ሁሉ የሴት ክፋት ትከፋለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከማንኛውም ዓይነት ቁስል ይልቅ የልብ ቁስል የከፋ ነው። ከማንኛውም ዓይነት ክፋት ይልቅ የሴት ክፋት አስፈሪ ነው። Ver Capítulo |