Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከወንዝ እንደሚፈስስ ውኃ ሆንሁ፤ እንደ መስኖ ውኃም ወደ ተክል ቦታ ገባሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እኔም እንደ መስኖ ቦይ፥ ወደ አትክልት ሥፍራም እንደሚፈስ የውሃ መስመር፥ Ver Capítulo |