Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጥበብን እንደ ብርሃን፥ በወይን አዝመራ ወራትም እንደ አባይ ፈሳሽ የሚገልጣት እርሱ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምክርንም እንደ ዓባይ የሚያፈስ፥ በወይን ለቀማ ወቅት እንደ ግዮን የሚያንዠረዥረው የሙሴ ሕግ ነው። Ver Capítulo |