Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ሲራክ 24:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 መዓ​ዛ​ዬም እንደ ቀና​ን​ሞ​ስና እንደ ደር​ሶኒ ሽቱ የተ​ወ​ደደ ሆነ፤ መዓ​ዛ​ዬም እን​ዳ​ማረ የሽቱ መዓዛ ሆነ፤ እንደ ልባ​ን​ጃና እንደ ጥርኝ፥ ሰጡ​ቃጤ እን​ደ​ሚ​ባል ሽቱም፥ በደ​ብ​ተራ ኦሪት እን​ዳለ እንደ ነጭ ዕጣን መዓ​ዛም የተ​ወ​ደደ ሆነ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንደ ቀረፋ፥ እንደ ሜሮንም ዛፍ፥ መልካም መዓዛዬን ሰጠሁ፤ እንደ ምርጥ ከርቤ፤ እንደ ልባንጃ ጥሪኝና ኦኒካ እንደሚባል ሽቶ፥ በድንኳኑ እንደሚጨሰው ዕጣንም፥ ጣፋጭ ሽዬን ታገሥሁ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ሲራክ 24:15
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios