Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በደሌ እንዳይበዛብኝ፥ ኀጢአቴም እንዳይበረክትብኝ፥ በጠላቶችም ፊት እንዳልወድቅ፥ ጠላቶችም በእኔ ጥፋት ደስ እንዳይላቸው፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስህተቶቼ እንዳይበዙ፥ ኃጢአቴ እንዳይከመር፥ በጠላቶቼ ፊት እንዳልወድቅና ድሉም የእነርሱ ሆኖ እንዳይፈነጥዙ፥ Ver Capítulo |