Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ያያት ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የሚበልጥ፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ ከመጠበቅ የሚጣፍጥ እንደሌለ ያውቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ያዩዋትም ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የበለጠ ነገር እንደሌለ ይገነዘባሉ፤ ትእዛዛትን መፈጸምም ከሁሉ የተሻለ መሆኑን ይረዳሉ። Ver Capítulo |