Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልቡናዬን ማን በመከረልኝ? ድንቍርናዬም ይተወኝ ዘንድ፥ በተናገሩብኝም ነገር ድል እንዳይነሱኝ፥ ለልቡናዬ ጥበብን ማን ባስተማራት? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሐሳቤን የሚሸነቁጥልኝ፥ የጥበብንም ሕግ በልቤ የሚያስረጽ፥ ስሕተቶቼን ፈጽሞ የማያልፍ፥ ኃጢአቴንም የሚመረምር እርሱ ከቶ ማነው? Ver Capítulo |