Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ሲራክ 23:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ነገር ግን እን​ዳ​ያ​የው የሰው ዐይ​ንን ይፈ​ራል፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዐይን ከፀ​ሐይ መቶ ሺህ ጊዜ እን​ዲ​በራ፥ የሰ​ው​ንም ሥራ ሁሉ እን​ደ​ሚ​ያይ፥ ተሰ​ውሮ የሚ​ሠ​ራ​ንም ሥራ ሁሉ እን​ደ​ሚ​ያ​ውቅ አያ​ው​ቅም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እሱ የሚፈራው የሰዎችን ዐይን ነው፤ የእግዚአብሐርን ዐይኖች ዐሥር ሺህ ጊዜ ከፀሐይ የበሩ መሆናቸውን ግን አይገነዘብም። የሰውን ባሕርይ እጅግ ሥውር መሸሸጊያዎችንም ሳይቀር ዘልቆ እንደሚያይ አልተከሠተለትም።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ሲራክ 23:19
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios