Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሚስቱን ትቶ የሚሄድ ሰው፥ በልቡ “ጊዜው ጨለማ ነው፤ የሚያየኝ የለም፤ አጥር ይጋርደኛል፤ ከዚህ በኋላ ምን እፈራለሁ? የሚያውቀኝም የለም፤ ልዑልም ኀጢአቴን ይዘነጋልኛል፤ አያስብብኝምም” ይላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በትዳሩ ላይ የሚባልግ፥ ማን ያየኛል? በጨለማ ተከብቤያሁ፥ በግድግዳዎችም መሀል ተከልያለሁ፥ ማንም ስለማያየኝ ከቶ የሚያስጨንቀኝ ምንድነው? ልዑል እግዚአብሔር ኃጢአቴን አይዘክረውም ብሎ ያስባል። Ver Capítulo |