Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለሴሰኛ ሰው እህሉ ሁሉ ይጣፍጠዋል፤ እስኪሞትም ድረስ አያርፍም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንደ ምድጃ ላይ እሳት የሚንቀለቀል ፍላጐት፤ እስካልረካ ድረስ አይጠፋም። ሥጋውን ለፍትወት የሚመኝ፥ እስኪቃጠል ድረስ ምኞቱ አይቆምም። ለሚልከሰከስ ምግብ ሁሉ ጣፋጭ ነው፤ እስኪሞት ድረስ ከዚያ አይርቅም። Ver Capítulo |