Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ኀጢአትን የሚያመጧት ሁለት ናቸው፤ ሦስተኛው ግን ሞትን ያመጣል፤ ቍጡ ሰውነት እንደሚቃጠል እሳት ናት፤ እስክታሰጥመውም ድረስ አትበርድም፤ በሰውነቱም የሚሰስን ሰው እሳትን እስኪያቀጣጥላት ድረስ አይተውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ኃጢአትን በኃጢአት ላይ የሚፈጽሙ ሁለት ዓይነት ሰዎች አሉ፤ ሦስተኛው ደግሞ ቁጣን ያመጣል። Ver Capítulo |