Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አባትህንና እናትህን ዐስባቸው፥ መኳንንቶችህንም አገልግል፤ በፊታቸውም አትሳት፤ ባልተወለድሁ እንዳትል፥ የተወለድህበትንም ቀን እንዳትረግም በስንፍናህ እንዳትጠላ ሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በታላላቆች መሀል ስትቀመጥ አባትና እናትህን አስብ፤ በውስጣቸው መኖርክን ዘንግተህ፥ የሞኝ ባሕርይ እዳታሳይ ተጠንቀቅ፥ ይህን ብታደርግ አለመፈጠርህን ትመኛለህ፤ የተወለድክበትንም ቀን ትረግማለህ። Ver Capítulo |