Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሞትን የምታመጣው ቃል አለች፤ በያዕቆብም ርስት አትኖርም፤ ይህ ሁሉ በጻድቃን ዘንድ የለም፤ በኀጢአትም አይሰነካከሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ ሞት ያለ ንግግር አለ፤ ከቶ ይህን የመሰለ አነጋገር በያዕቆብ ዘር አይገኝ። Ver Capítulo |