Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መሐላን የሚያበዛ ሰው ኀጢአቱ ብዙ ነው፥ ከቤቱም መቅሠፍት አይርቅም፤ ቢያረጅም ኀጢአቱ አይተወውም፤ ቸል ቢልም ኀጢአቱ እጥፍ ይሆንበታል፤ ፍዳው በቤቱ ሞልትዋልና ስለ ማለ እውነተኛ አይባልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሁልጊዜ የሚምል ሰው በኃጢአት የተሞላ ነው፤ ምንጊዜም ከቤቱ መቅሠፍት አይጠፋም። እርሱ ከበደለ ኃጢአቱ በራሱ ላይ ይወድቃል፤ ካለመጠንቀቅ የፈጸመው ከሆነ ደግሞ፤ ኃጢአቱ ድርብ ይሆንበታል። በሐሰት ከማለ ይቅርታ አይደረግለትም፤ ቤቱም በመቅሠፍት ይሞላል። Ver Capítulo |