Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሁልጊዜ እየተመረመረ የሚገረፍ ባሪያ ቍስሉ እንደማይደርቅ፥ እንደዚሁ ሲምል ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ስም በሐሰት የሚጠራ ሰው ከኀጢአት አይነጻም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በቅርብ የሚቆጣጠሩት አገልጋይ ሰንበር እንደማያጣው ሁሉ፥ በእርሱ የሚምልና ስሙንም የሚጠራ ሰው ከቶውንም ከኃጢአት አይነጻም። Ver Capítulo |