Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ አባቴ፥ የሕይወቴም ፈጣሪ፥ በእነርሱ ምክር አትጣለኝ፥ በእነርሱም እንዳልጠፋ አትለየኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አባቴና የሕይወቴ መሪ ጌታ ሆይ፥ ለእነርሱ ፈቃድ እንድገዛ አትተወኝ፤ ይጠሉኝም ዘንድ አትፍቀድ። Ver Capítulo |