Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ብርሃኑ አልፏልና ለሞተ ሰው አልቅስለት፤ አእምሮውም ጠፍትዋልና ለሰነፍ ሰው አልቅስለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሞኝን ማስተማር የተሰባበሩ ገሎችን እንደ መጠገን ነው፤ ጽኑ እንቅልፍ የያዘውንም ሰው እንደ መቀስቀስ ነው። Ver Capítulo |