Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባገኘበት ቦታ ነገሩን የሚናገር ሰው፥ በልቅሶ ቤት መሰንቆ እንደሚመታ ሰው ነው፤ ግርፋትና ተግሣጽ ሁልጊዜ ብልህ ያደርጋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ያለ ጊዜው የሚከሰት እምቢተኛነት በቀብር ላይ እንደሚሰማ ሙዚቃ ነው፤ ሁልጊዜ መቅጣትና ማረም ግን ጥበብ ነው። Ver Capítulo |