Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ያልተቀጣ ልጅ ለአባቱ ኀፍረት ነው፤ ያልተቀጣች ሴት ልጅም የጐሰቈለች ትሆናለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጐ አስተዳደግ የጐደለው ልጅ አባት መሆን አሳፋሪ ነው፤ ሴት ልጅ መውለድ ግን ታላቅ ኪሣራ ነው። Ver Capítulo |