Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ለአንደበቴ ጠባቂ ማን ባኖረልኝ? በእነርሱ እንዳልወድቅ፥ አንደበቴም እንዳትገድለኝ፥ በከንፈሮች የጥበብን ቍልፍ ማን ባኖረልኝ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በአፌ ላይ ዘብ የሚያቆም፤ በከንፈሮቼ ላይ የሚያትም፥ እንዳልወድቅና በምሳሌም ሰበብ እንዳልጠፋ የሚጠብቀኝ ከቶ ማን ይሆን? Ver Capítulo |