Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ሲራክ 22:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 አን​ተም ድሃ ብት​ሆን በደ​ስ​ታው ጊዜ ከእ​ርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ፥ ከባ​ል​ን​ጀ​ራህ ጋር ታማ​ኝ​ነ​ት​ህን ጠብቅ። ቢቸ​ገ​ርም ርስ​ቱን ባገኘ ጊዜ ከእ​ርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ ከእ​ርሱ ጋር ታገሥ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ጐረቤትህ በደኸየ ጊዜ ታማኝነትህን አሳየው፥ ባገኘ ጊዜም አብረኸው መደሰት ትችላለህና። ከውርሱም ድርሻውን ታገኝ ዘንድ፤ በችግሩ ጊዜ ከጐኑ አትለይ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ሲራክ 22:23
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios