Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነገር ግን ብትላገድበት፥ አፍህንም በእርሱ ላይ ከፍና ዝቅ አድርገህ ብትናገር፥ ብትሰድበውም፥ ምክሩንም ብታወጣበት፥ ብትከዳውና፥ ብታሳዝነው በዚህ ነገር ወዳጅ ሁሉ ይሸሻል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ባልንጀራህ ላይ ክፉ ብትናገር እርቅ ይወርደ ዘንድ ተስፋ ስላለ አትጨነቅ፤ ብትሰድበው፥ ሐሳበ-ግትር ብትሆንበት፥ ምሥጢሩን ብትገልጽበትና ከጀርባው ብትወጋው ግን ባልንጀራህን እንደምታጣ እወቅ። Ver Capítulo |