Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በነፋስ ፊት ያለ ገለባም ነፋስ በነፈሰ ጊዜ እንደማይቆም፥ ያላዋቂ ሰው ዐሳብም ያስፈራው ሰው ቢኖር በማይቆም በፈሪ ሰው ልቡና ዘንድ እንዲሁ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በግምብ ላይ የተቀመጡ ጠጠሮች ንፋሱን መቋቋም አይችሉም፤ በገዛ ሐሳቡ ፍርሃት ያደረበት የሞኝ ልብም እንዲሁ ፍርሃትን አይቋቋምም። Ver Capítulo |