Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ማገሩ ያማረ፥ በግንብ የታሰረ ቤት በምድር መናወጥ ጊዜ እንደማይፈርስ፥ የብልህ ሰው ምክርም በጽኑዕ ልቡና እንዲሁ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከሕንጻው ጋር የተያየዘ ማገር መሬት ብትንቀጠቀጥም ቦታውን አይለቅም። አስቦበት የቆረጠ ልብም እንደዚሁ በቀውጢ ሰዓት አይብረከረክም። Ver Capítulo |