Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከእርሱ ራቅ፤ ሰውነትህም ታርፋለች፤ ይቀልሃልም፤ በእርሱም ስንፍና አንተ የምትጐዳው የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከአላዋቂ ሰው ጋር ንግግር አታብዛ፤ ከጅልም አትጠጋ። እርሱን ተጠንቀቀው፥ አልያ ግን ችግር ላይ ትወድቃለህ። ከእርሱም ጋር በመነካካትህ ታድፋለህ። ከእርሱ ራቅ፥ የአእምሮ ሰላምም ታገኛለህ፤ በጅል ተግባሩም አትሸማቀቅም። Ver Capítulo |