Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከሰነፍ ሰው ጋራ ነገርን አታብዛ፤ አእምሮ ከሌለውም ሰው ጋራ አትሂድ፤ ወደ መከራ እንዳያገባህ፥ አንተም በእርሱ ስንፍና እንዳትነቀፍ ተጠበቅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለሙታን የሚታዘነው ለሰባት ቀናት ነው፤ ለሞኞችና ለክፉዎች ግን ዕድሜ ልካቸውን ይታዘንላቸዋል። Ver Capítulo |